”የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማሩ በተጨማሪ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለከተማዋ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ነው“...
ጎንደር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ ባለፉት አምስት ዓመታት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ አሻራውን እያሳረፈ ነው።
ባለፉት ሁለት ዓመትና የዘንደሮውን ጨምሮ ከ300 ሺህ በላይ ችግኞች መተከላቸውን የዩኒቨርሲቲው...
ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ መሆኑን አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ ነው” ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የተቋሙ እና በስሩ ያሉ ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል...
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ከተማ እና ማና ወረዳ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ...
ጅማ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጅማ ዞን በዚህ ዓመት 336 ሚሊዮን ችግኝ እንደሚተከል ተገልጿል።
ዛሬ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርም በጅማ ከተማ እና ማና ወረዳ 32 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞች እየተተከሉ ይገኛሉ።
የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ...
“ችግራችን ለመፍታት አንድ እንሁን” ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በአማራ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአረንጓዴ አሻራን ግብ ለማሳካት...
“በአንድ ጀምበር 24 ሚሊዮን ችግኞች ይተከላሉ ” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ
ጎንደር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በ15 ሺህ የችግኝ ጣቢያዎች 118 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞች መዘጋጀታቸውን የግብርና መምሪያው የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ቡድን መሪ አቶ ሙሉቀን ተፈራ ገልጸዋል።
"በአንድ ጀምበር በዛሬው...








