በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 5:30 ድረስ 247 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ አዲስ አበባ ከሚገኘው የሁነት መከታተያ ማዕከል ሆነው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ከጠዋቱ 3: 30 እስከ 5:30 ድረስ ባለው መረጃ 247 ሚሊዮን...

“በአንድ ጀንበር ዳግም ታሪክ እንሥራ” ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር በአፋር ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አወል አርባ የአረንጓዴ አሻራ በአየር ንብረት ለውጥ...

“ለልጆቻችን አረንጓዴ ሸማ የለበሰች ኢትዮጵያን እናቆያቸው” የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ብርሃኑ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመከላከያ ሠራዊት አባላት በባሕር ዳር መኮድ ተገኝተው አሻራቸውን አስቀምጠዋል። በስፍራው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ሠራዊቱ ሀገር ከመጠበቅ ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን...

”የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማሩ በተጨማሪ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለከተማዋ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ነው“...

ጎንደር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ ባለፉት አምስት ዓመታት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ አሻራውን እያሳረፈ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመትና የዘንደሮውን ጨምሮ ከ300 ሺህ በላይ ችግኞች መተከላቸውን የዩኒቨርሲቲው...

ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ መሆኑን አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ ነው” ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የተቋሙ እና በስሩ ያሉ ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል...