በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ አሁን 372 ሚሊየን ችግኞች ተተክለዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ በዚህ አረንጓዴ አሻራ እየተሳተፉ የሚገኙ ዜጎች ሁሉ ለትውልድ የሚተርፍ ሥራ እየሠሩ ነው።
በዚህም እስከ 8:30 ባለው ጊዜ የተተከሉ ችግኞች ብዛት...
“የደን ልማታችንን በማሳደግ የአፈር ለምነትን ለመጠበቅ ባለፉት ተከታታይ ዓመታት ከፍተኛ የሆነ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሀሳብ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር አካል የሆነው በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 260 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ...
የውጭ ሀገራት መገናኛ ብዙኃን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብርን ሽፋን ሰጥተው እየዘገቡ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ቲ.አር.ቲ-አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከፍተኛ የችግኝ መትከል ዘመቻ ማካሄድ መጀመራቸውን በፊት ገጹ ይዞ ወጥቷል።
ኢትዮጵያ በቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር ላይ እያካሄደ እንዳለ...
የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በቡሬ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ችግኞችን እየተከሉ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንተከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የችግን ተከላ መርሐ ግብር በቡሬ ከተማ በግል ተቋማት፣ በመንግሥት ሠራተኛውና በመላ ማኀበረሰቡ 4 መቶ ሺህ የሚጠጋ ችግኝ ተተክሏል። ...
“የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ ማጽደቅና ለውጤት ማብቃት ይገባል” አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የተተከሉ ችግኞችን ተንከባክቦ ማጽደቅና ለምግብ ዋስትና ጠቀሜታ እንዲውሉ ማድረግ ከሁሉም ይጠበቃል ሲሉ አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር አሳሰቡ።
የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር የተመራ የፌደራል ቡድን በደቡብ ወሎ...








