የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ችግርን ለማቃለል 77 ነጥብ 9 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከሐምሌ 12 እስከ 14/2015 ዓ.ም በሚያካሄደው 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የ2015 በጀት ዓመት...
ኢትዮጵያ ከግጭት ወደ ሰላም የመጣችበት አካሔድ ለአፍሪካ ምሳሌ እንደሚኾን የአፍሪካ ኀብረት የአስፈጻሚዎች ጉባኤ ማሳወቁን...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ኢትዮጵያ በሠራችው የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ሥራ በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢምባሲዎች በሙሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተሳትፈው ችግኝ...
በማሽን እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ ከ1 ሺህ 600 ሄክታር መሬት ላይ የእምቦጭ አረም ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በማሽን እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ 1 ሺህ 600 ሄክታር መሬት ላይ የእምቦጭ አረም መወገዱን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በምክር ቤት ጉባዔ ላይ አንስተዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ በአካባቢ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በመንግስት ሚስጥራዊ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መደበኛ ጉባዔውን ጀመረ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከሐምሌ 12 እስከ 14/2015 ዓ.ም የሚካሄደውን 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን ጀምሯል።
በጉባዔው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ምክር...








