የብሔረ ብጹዓን አፄ መልክዓ ሥላሴ ገዳም መነኮሳት ወደ ገዳማቸው እየተመለሱ መሆናቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ኤልያስ ወረዳ የሚገኘው የብሔረ ብጹዓን አፄ መልክዓ ሥላሴ ገዳም መነኮሳት ወደ ገዳማቸው እየተመለሱ መሆናቸውን የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ገልጿል። ባለፈው ጊዜ በገዳሙ በተከሰተው ከፍተኛ ችግር ምክንያት ከበዓታቸው ወጥተው...

“ከአጎራባች ክልሎች ጋር ያለውን እህትማማችነት እና ወንድማማችነት የበለጠ ለማጎልበት አጠናክረን እንቀጥላለን” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...

"ከአጎራባች ክልሎች ጋር ያለውን እህትማማችነት እና ወንድማማችነት የበለጠ ለማጎልበት አጠናክረን እንቀጥላለን" ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የክልሉን የ2015 በጀት ዓመት የሰላም...

በአማራ ክልል 35 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 በጀት ዓመት 42 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ሰፊ እንቅስቃሴ ሲደረግ የቆየ ሲኾን የገጠሙ ተግዳሮቶችን ሁሉ በመቋቋም እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ 35 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ...

“በአስቸጋሪ ኹኔታዎች ውስጥ ኾነንም የተሻለ የልማት እና የኢኮኖሚ ለውጥ አስመዝግበናል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የክልሉን አስፈጻሚ አካላት እቅድ አፈጻጸም የተጠቃለለ ሪፖርት በምክር ቤቱ ጉባዔ አቅርበዋል። በ10 ዓመቱ ክልላዊ እቅድ መጨረሻ ድህነትን ወደ 10 በመቶ ለመቀነስ እና ክልላዊ የምርት...