የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ሴሚናር በቤጂንግ እየተካሄደ ነው ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ሴሚናር በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ነው። ሴሚናሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው። በሴሚናሩ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ...

የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ኅብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ኅብረትና አባል ሀገራት ተወካዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ተደርጓል፡፡ ማብራሪያውን የሰጡት የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፖለቲካ አማካሪ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የክልሉን ሰላም ለማስፈን በውይይትና በንግግር ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምክር ቤት አባላቱ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ያቀረቡትን የክልሉ አስፈጻሚ አካላት እቅድ አፈጻጸም የተጠቃለለ ሪፖርት መነሻ በማድረግ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን እና አስተያየቶችን እያቀረቡ...

“የወይራ ዛፍ ሞኝ የለውም” ጠገዴዎች

ሁመራ: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ ዛሬ ላይ ኾነው ስለትናንቱ ማንነታችው ሲናገሩ በንግግሮቻቸው መካከል ሁሉ ቀኝ አዝማች እና ግራዝማች፤ ፊት አውራሪ እና ቢትወደድ የሚሉ የማዕረግ ሥሞች ይበዛሉ፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ የዘመናት የነጻነት...

“ከአጎራባች ክልሎች ጋር ያለውን እህትማማችነት እና ወንድማማችነት የበለጠ ለማጎልበት አጠናክረን እንቀጥላለን” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የክልሉን የ2015 በጀት ዓመት የሰላም እና የልማት ሥራዎች በምክር ቤቱ ጉባዔ ላይ አንስተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በበጀት ዓመቱ በልማትም ይሁን በጸጥታው ዘርፍ...