የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በማታ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ከ2 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች እያስመረቀ...
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ለ15ኛ ዙር፤ በማታ መርሐ ግብር ደግሞ ለ13ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን 2 ሺህ143 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው በ1ኛ ዲግሪ 1 ሺህ 692፤ በ2ኛ ዲግሪ 448፤ በ3ኛ ዲግሪ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ መደበኛ ጉባኤውን የሁለተኛ ቀን ውሎ ጀምሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከሐምሌ 12 እስከ 14/2015 ዓ.ም የሚካሄደውን 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎውን ጀምሯል። በመጀመሪያ ቀን የምክር ቤቱ ውሎ...
ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የአርት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣት በሙሉ ድምጽ ማፅደቁ ይታወቃል።
አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው "ጂጂ" የሀገር ፍቅርን የተላበሱ የኪነ ጥበብ ሥራዎቿን ለአድማጭ አበርክታለች።
በተለይ የሀገሯን ባህልና ሙዚቃ ለዓለም አቀፉ...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሠልጣኝ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐ ግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ያስመርቃል።
ዩኒቨርሲቲው ለ4ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ከ900 በላይ ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ ዛሬ እንደሚያስመርቅ በወጣው መርሐ...
“ወልቃይት ከነጻነት ወደ ልማት ተሸጋግሯል” የወልቃይት ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ክብረአብ ስማቸው
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የመንግሥት አገልግሎት መስጫ ተቋም ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ኾኗል፡፡
ወረዳው...








