“810 ሥራ ፈላጊዎች በሁለት ዙር የሕይወት ክህሎት የሥራ ላይ ሥልጠና እየወሰዱ ነው” የኮምቦልቻ ከተማ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ሥልጠና 810 ሥራ ፈላጊዎች በሁለት ዙር የሕይወት ክህሎት የሥራ ላይ ሥልጠና እየወሰዱ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ ሥራና ሥልጠና መምሪያ ገልጿል።
የኮምቦልቻ ከተማ ሥራና ሥልጠና መምሪያ የ2015...
“አክብራችሁ የሰጣችሁኝ የክብር ዶክትሬት በጣም አስደስቶኛል” አርቲስት እጅጋየው ሽባባው
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት እጅጋየው ሽባባው መልእክት እንዳለችው በተሰጣት የክብር ዶክትሬት መደሰቷን ገልጻለች፡፡
አርቲስት እጅጋየው ሽባባው በሀገሯ ለክብር ዶክትሬት መታጨት በራሱ ትልቅ ደስታ እንደሚፈጥር ገልጻ ለክብሩ ከመታጨት አልፋ የክብር ዶክትሬቱን በማግኘቷ ያከበራትን...
“እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኾነውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ነው ለአርቲስ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ጋርዳቸው ወርቁ በስነ ሥርአቱ ላይ እንዳሉት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የሰጠው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በዩኒቨርሲቲው ታሪክ የመጀመሪያ ነው ብለዋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ለአርቲስት...
ከክልሎች ሆስፒታሎች የተውጣጡ የሥራ ኀላፊዎችና ሠራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና ኤግዚቢሽን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አየለ ተሾመ (ዶ.ር) ኤግዚቢሽኑ እንደሀገር ከዚህ ቀደም ያልተጠቀምንበትን ሀገር በቀል የመድኃኒት መቀመሚያዎችን ከሳይንሳዊው ሕክምና ጋር በማዋሀድ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የቀረቡበት ነው ብለዋል፡፡
ሚኒስትር ዴኤታው...
“ዩኒቨርሲቲዎቻችን የሕዝባችንን የኑሮ ደረጃ የሚያሻሽሉ መኾን አለባቸው” ፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዩኒቨርሲቲዎቻችን የህዝባችንን የኑሮ ደረጃ የሚያሻሽሉ፣ የእርስ በርስ መስተጋብርን የሚያጠናክሩ እና የሀሳብ ልዕልናን የሚያፈልቁ መሆን እንዳለባቸው ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል።
ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ መርሐ-ግብር ላይ ተገኝተው ለተመራቂዎችና...








