“በፈታኝ ችግር ውስጥም ኾነን በክልሉ የተፈጠረው የሥራ እድል አበረታች ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምክር ቤት አባላት የሥራ እድል ፈጠራ እና የሥራ አጥነት ችግር ላይ ላነሱት ጥያቄና አስተያየት ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በክልሉ በጊዜያዊነትና በቋሚነት የተፈጠረው የሥራ እድል የሚያበረታታ...

“መንገድ እና ንጹህ መጠጥ ውኃ የክልላችን ሕዝብ የዘወትር ጥያቄዎች በመኾናቸው ምላሽ ለመሥጠት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እና ተጨማሪ ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ከተለያዩ አካባቢዎች ሕዝብን የወከሉ የምክር ቤት አባላት የመንገድ...

“ዜጎችን እየፈተነ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ...

የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ተገቢውን ካሳ በወቅቱ እንዲያገኙ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ለልማት ተነሺዎች መከፈል የነበረበት ካሳ 21 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ቢኾንም እስካሁን ድረስ የተከፈለው 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን...

“ለተመራቂዎች በሙሉ ፍሬያማ ህይወት እንዲገጥማችሁ እመኛለሁ” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የምረቃ በዓላቸውን ላካሄዱ እንዲሁም በዝግጅት ላይ ላሉ ተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ...