በሰሜን ወሎ ዞን አራት ወረዳዎች የተከሰተውን የኩፍኝ በሽታ መቆጣጠር መቻሉን የዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ አራት ወረዳዎች ባለፈው ወራት የተከሰተውን የኩፍኝ በሽታ መቆጣጠር መቻሉን የዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል።
የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ ሲስተር ፈለቁ መኮንን በዞኑ በሚገኙ አራት ወረዳዎች ላይ የኩፍኝ በሽታ ተከስቶ...
“ካለፈው መማር ፣ በልዩነቶች ላይ ጊዜ ወስዶ መነጋገር እና አንድ በሚያደርጉን ጉዳዮች ላይ ማተኮር...
ሁመራ: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዕድሜያቸው 90 ሊገባ ጥቂት የሚባሉ ዓመታት ቀርቷቸው እንኳን ፈረስ ጭነው ይጋልባሉ፡፡ የወጣትነት ዘመን ወኔያቸው ተፈጥሯዊ በኾነው ሽምግልና የበረደ አይመስልም፡፡ በጫዋታዎቻቸው መካከል “የኢትዮጵያ አምላክ” የሚለው ንግግራቸው ቀልብ...
የ2016 ዓ.ም በጀትን ለታለመለት ዓላማ በአግባቡ ማዋል እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር ፣2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣6ኛ መደበኛ ጉባኤ በሦስተኛ ቀን ውሎው የክልሉን የ2016 ዓ.ም በጀት መርምሮ አጽድቋል።
ርእሰ መሥተዳደሩ ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እንደገለጹት የቀረበው የ2016...
የአማራ ክልል የ2016 በጀት ዓመት ጠቅላላ በጀት 137 ቢሊዮን 408 ሚሊዮን 472 ሺህ 187...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት ጥቅል የበጀት ጣራ አመዳደብ ላይ መክሮ የበጀት ዓመቱን የልማት ሥራዎች ማስፈጸሚያ ጠቅላላ በጀት አጽድቋል።
አጠቃላይ በጀቱም: 137,408,472,187 (አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት...
“ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል።
ዋንግ...








