የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀገሪቱ ውስጥ ትምህርት ቤቶችን በማስፋፋት በተለይም ከበጎ አድራጊ ድርጅቶች ባገኙት ገንዘብ 27 ሁለተኛና አዳሪ ትምህርት ቤቶችን አስገንብተዋል።
ትምህርት ቤቶቹ በርካታ ተማሪዎች መቀበል አንደሚችሉ የተገለጸ ሲሆን...
የጀማ ወንዝ የብረት ድልድይ እንደገና ተሠርቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ፣ መርሀቤቴና ሚዳ ወረደሞ ወረዳዎችን የሚያገናኘው የጀማ ወንዝ የብረት ድልድይ ተሰብሮ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን አሚኮ ዘግቦ ነበር።
ይህ ድልድይ ከአዲስ አበባ በሚዳ ወረደሞ መርሀቤቴ በኩል...
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ 60ኛ ዓመቱን በድምቀት ያከበረው አንጋፋው የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት...
የመቅዳላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡
ደሴ: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ለዓመታት ተማሪዎችን ሲያስተምር የቆዬው መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለአራተኛ ጊዜ ነው...
ለክረምት የግብርና ልማት ሥራዎች ትኩረት መሥጠት እንደሚገባ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የክረምት ወቅታዊ የግብርና ሥራዎችን አስመልክቶ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ኃይለማሪያም ከፍያለው (ዶ.ር) የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ፍላጎት...








