የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የክብር ዶክትሬት ድግሪ ሰጠ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሙያ የጥንካሬ ተምሳሌትና በዘርፉ ለበርካቶች አርአያ ስለመኾኗ ተገቢ እውቅና ይኾን ዘንድ ነው ዩኒቨርሲቲው የዓመቱን የአርት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ የሰጣት...

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓስ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በካምፓሱ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ለ8ኛ ጊዜ ነዉ። ዩኒቨርስሲቲው፦ - በመጀመሪያ ዲግሪ 153 ተመራቂዎችን - በሁለተኛ ዲግሪ 161 ተመራቂዎችን - በአጠቃላይ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ 314 ተመራቂ...

ዶክተር ፍሬው ተገኝ ተመራቂ ተማሪዎች በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን ኅብረተሰብ በቅንነት እና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው እና በማታው መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ7 ሺህ 6 መቶ በላይ ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 60 ዓመታት በርካታ ተማሪዎችን አስተምሮ ለልቀት አብቅቷል ተብሏል።...

“ውድ ተመራቂዎቻችን ባገኛችሁት እውቀት ሕዝባችሁንና የጋራ ቤታችሁን ኢትዮጵያን እንድታገለግሉ፣ እንድትጠብቁም አደራ እላለሁ” ዶክተር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ታምሬ ዘውዴ (ዶ.ር) በተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዳሉት በዛሬው የምረቃ መርሐ ግብር ...

“ማንኛውም ስኬት የሚገኘው ፈተናን ተጋፍጦ በማለፍ ብቻ ነው” ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኘ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች...