“ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት አስመጋቢዎች እንጂ ተመጋቢዎች አልነበርንም” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
ሁመራ: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ያስገነባቸውን የመሠረተ ልማት ሥራዎች እያሰመረቀ ነው። የመሠረተ ልማት ሥራዎቹ ግንባታ ከነጻነት ማግስት የተገኙ ተስፋ ሰጭ ጅምሮች ናቸው ተብሏል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ...
”የቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች ሥራ ፈላጊ ሳይኾኑ ሥራ ፈጣሪ መኾናቸው ልዩ ያደርጋቸዋል” የደብረታቦር ከተማ...
ደብረታቦር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያና ቴክኒክ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
ደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2015 የትምሕርት ዘመን በመደበኛውና በማታው፤ በአጫጭርና የረጅም ጊዜ መርሐ ግብር ሲያሰለጥናቸው የቆያቸውን 352 ሰልጣኞች አስመርቋል። ከተመራቂዎች...
“የተመረቃችሁት ለእውነት መታገል የኅልውና ጉዳይ በኾነበት ወቅት ነው” ፕሮፌሰር ከፍያለው ዓለማየሁ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
የእለቱ የክብር እንግዳና የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ከፍያለው ዓለማየሁ ሀገር የሚረከብን መልካም ዜጋን የማፍራት...
“ዘርፈ ብዙ ችግር በያዘች ሀገር የሚያስፈልጋት ዘርፈ ብዙ መፍትሔ ነው” ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዳማ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ የክብር ዶክትሬት የተሰጣቸው በኢትዮጵያ በማኅበራዊ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽዖ ነው ተብሏል፡፡
የክብር ዶክትሬቱን የተቀበሉት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመልእክታቸውም...
የጠንካራ ጋዜጠኝነት ተምሳሌቷ እና የባለታሪኮች ባለአደራ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ለዚህ ታላቅ ክብር በመብቃትሽ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ለአንጋፋዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የጠንካራ ጋዜጠኝነት ተምሳሌት እና የባለታሪኮች ባለአደራ በሚል የዓመቱን የአርት የክብር...







