ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን በሶስቱም ግቢዎቹ እየተቀበለ ይገኛል። በ2015 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ፣ በጤና ካምፓስ እና በቡሬ ካምፓስ...

በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ከ124 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት...

እንጅባራ: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ124 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 34 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የወጣቶች መዝናኛ ማዕከላት፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ የጌጠኛ ድንጋይ...

“ዕውቀታችሁን ወደተግባር በመለወጥ ታሪካዊ ኀላፊነታችሁን ልትወጡ ይገባል” የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመካነሰላም ግቢ በመደበኛው እና በማታው መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ለአራተኛ ጊዜ ነው ተማሪዎችን ያስመረቀው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት ፕሮፌሰር ከፍያለው አለማየሁ መቅደላ...

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ጡት የሚያጠቡ ሴት ተፈታኞች ሞግዚት ይዘው እንዲገቡ ተፈቀደ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መውለጃ ወራቸው የደረሰ ነፍሰ ጡርና ጡት የሚያጠቡ ሴት ተፈታኞች በሚቀጥለው ዓመት ተዘጋጅተው እንደ መደበኛ ተፈታኝ መፈተን እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ይሁን እንጂ ፈተናውን ለመፈተን ዝግጁ ከሆነ...

ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴን የሚዘክር ሀውልት በአዲስ አበባ አማካይ ቦታ ላይ እንዲገነባ ተጠየቀ።

👉የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ 131ኛ ዓመት የልደት በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን ያዘጋጀው የልደት ዝከረ በዓል ነው እየተከበረ የሚገኘው። ሐምሌ 16/1884 ዓ.ም የተወለዱት...