የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄኔራል ብርሃኑ በቀለን ጨምሮ ጄኔራል መኮንኖች እና የመከላከያ ሠራዊት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ለማፅናት ልማት ቁልፍ ጉዳይ በመሆኑ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የልማት ሥራ እንዲጠናከር የድርሻውን እንደሚወጣ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አስታውቀዋል። የዕዙ አባላት ለ24 ሰዓት ብረት በማቅለጥ የግንባታ ፌሮን ጨምሮ ብረታብረት የሚያመርተው...
ከሞላሌ አዳባይ ያለው የመንገድ ፕሮጀክት የሸዋ የማዕድን ፣ የግብርና እንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ ማዕከል መኾኑ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከሞላሌ አዳባይ ያለውን የመንገድ የልማት ፕሮጀክት በመንዝ ማማ ምድር አስተዳደር አስተባባሪነት በደብረ ብርሃን ከተማ ውይይት ተደርጎበታል። በውይይቱም የደብረብርሃን ከተማ እና የሰሜን ሸዋ...
የሰው እና የእንሰሳ ሕይወት በየክረምቱ ይቀጥፍ የነበረው የአሻር ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ የአሻር ወንዝ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ የቦደን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሮም ለአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ምስለ ቅርጽ አኖሩ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሮም በተካሄደው ዓለም አቀፍ የልማት እና ሰደተኞች ጉባኤ ላይም ተሳትፈዋል።
ከጉበኤው ጎን ለጎንም በሮም ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ምስለ ቅርጽ አኑረዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“ሕገ-ወጥ ስደትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ-ወጥ ስደትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት እንደሚያስፈልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በሰበሰቡት...








