“ያጋጠሙና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን ለመፍታት መረጃንና ማስረጃን መሠረት...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት" ማስረጃ ውሳኔ ለመሥጠት ''በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደውን ዓለማቀፍ ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሠጡት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጥሩማር አባተ...

በእንጅባራ ከተማ በ124 ሚሊየን ብር የተገነቡት መሠረተ ልማቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር በ2015 ዓ/ም በ124 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መሠረተ ልማቶች የክልል፣ የብሔረሰብ አሥተዳደር፣ የወረዳና የከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች በተገኙበት ተመረቀው ...

አልማ በእብናት ወረዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ያስገነባው ባለ ሦስት ፎቅ የመማሪያ ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በእብናት ወረዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ባለ ሦስት ፎቅ የመማሪያ ህንፃ በመንግስት እና በሕዝብ ተሳትፎ ተገንብቷል። ለግንባታው 21 ነጥብ...

በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚታዩ ሐሰተኛ መረጃዎች ለመደበኛው የመገናኛ ብዙኃን እና ለጋዜጠኞች ፈታኝ እየኾኑ መምጣቸው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሹሻ - አዘርባጃን በተካሄደው "የሹሻ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ፎረም" የማኅበራዊ ሚዲያ እና መደበኛው ሚዲያ ያላቸው መስተጋብር እና ሐቅን በማፈላለግ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ምክክር ተካሂዷል። ሐሰተኛ እና የተሳሳተ መረጃን...

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ዙር የ12ተኛ ክፍል የ2015 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና ከስርቆት ነጻ የሆነ ፈተና ለመስጠት የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከየሚማሩበት ትምህርት ቤት ወጣ ብሎ በመንግስት የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ መሰጠት ከጀመረ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ...