“ዩኒቨርሲቲዎችን በትኩረት እና በተልእኮ በመለየት ለትምህርት ጥራት እየሠራን ነው” የትምህርት ሚኒስትር
አዲስ አበባ: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እየሠራ የሚገኘዉን የሪፎርም ሥራ አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል።
የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እንዳሉት ዩኒቨርሲቲዎቹ የምርምር ዩኒቨርሲቲ፣ አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ፣ አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲ በማለት...
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ከሩሲያ የፌዴራል ማዕድን ኤጀንሲ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ከሩሲያ የፌደራል ማዕድን ኤጀንሲ ሚኒስትር ኢቭጌኒ ፔትሮች (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል።
ሁለተኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ በተያዘው ሳምንት ማገባደጃ ላይ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ...
136 ተቋማት ከመደበኛ በጀታቸው ከ10 በመቶ በላይ አልተጠቀሙም።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር በ136 ተቋማት ላይ ባደረገው የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት ሥራ ተቋማት መንግሥት ከበጀተላቸው መደበኛ በጀት ውስጥ ከ10 በመቶ በላይ ጥቅም ላይ አለማዋላቸውን አስታወቀ፡፡ ከመደበኛ በጀት 35...
ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች፡፡
የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ከሐምሌ 26 እስከ 28 ቀን 2023 የሚካሄድ ሲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)...
“አማራ ነን የምንለው ከአማራነት ወጭ ሌላ ማንነት ስለሌለን ነው” ክብረአብ ስማቸው
ሁመራ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የወልቃይት ወረዳ በውስጥ ገቢ፣ ከወረዳው ሕዝብ እና ከአካባቢው ተወላጆች በተሰበሰበ...







