የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሀገሪቱ በሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀመሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሀገሪቱ በሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀምሯል።
የማኅበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዛሬው እለት ሀገር አቀፍ ፈተናውን በይፋ መውሰድ ጀምረዋል ።
የማኅበራዊ ሳይንስ የ12...
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮችን ተቀብለው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ ሀጂ አማን ኤባ በዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ...
“አሚኮ ባለፉት ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ የራሱን አሻራ ያሳረፈ፣ የራሱ ቀለም ያለው፣ ለኅብረተሰብ ለውጥ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግረውን የመዋቅር ለውጥ አካሂዷል። አዲሱን መዋቅር የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣...
“የክልሉ መንግሥት አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ይደግፋል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግረውን የመዋቅር ለውጥ አካሂዷል።
አዲሱን መዋቅር የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የአሚኮ...
“አሚኮ ኅብረ ብሔራዊነቷ የተጠበቀች ሀገር የመገንባት አደራ አለበት” የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግረውን መዋቅራዊ ለውጥ አካሂዷል።
አዲሱን መዋቅር የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የአሚኮ የሥራ...








