የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተወጣጣው የልዑካን ቡድን የካይሮ ከተማን የሕዝብ ብዛት መጨናነቅ ለማስተንፈስ መልሶ የማልማት እና ለወደፊቱ ትውልድ የሚሆን ዘመናዊ ፣ ሁለገብ እና ምቹ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከሱዳን ተሰደው በመተማ ወረዳ ተጠልለው ለሚገኙ ስደተኞች ድጋፍ አደረገ።

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሱዳን በተፈጠረው ጦርነት ከሱዳን ተሰድደው በመተማ ወረዳ ተጠልለው ለሚገኙ 4ሺህ ስደተኞች ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት በኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኅበር...

“ወልቃይት፣ ጠገዴ እና ቀብታ ሁመራ፣ የበጌ ምድር ግዛት እንጂ የትግራይ አካል ኾነው አያውቁም” አቶ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ከዛሬ 45 ዓመታት በፊት፣ ኢትዮጵያውያን የግራ ዘመም ፖለቲከኞች አውራ የኾነው ትህነግ (ወያኔ) በተከለው አሜኬላና በቀበረው የሴራ ፖለቲካ ፈንጅ እርስ በርስ ተባልተው ዛሬ ላለንበት የፖለቲካ መድረክ ከመብቃታችን እና ሀገሪቱ...

ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ማግኘት ያለባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጥሬ ቆዳና ሌጦ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ሥርዓት ተዘርግቶ ወደ...

“ሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ጀግንነት የፈፀመና በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ታሪክ ሠሪ ዕዝ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ጀግንነት የፈፀመና በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ታሪክ ሠሪ ዕዝ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር...