ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዙር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል። ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከትናንት ጀምሮ በመቀበል...

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል የ2ኛ ዙር ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል የ2ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ተማሪዎችን እየተቀበለ መኾኑን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች ለ2015 ዓ.ም የ12ኛ...

በዳንግላ ከተማ አሥተዳደር ከ78 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሠረተ ልማቶች ግንባታቸው ተጠናቅቆ...

እንጅባራ: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዳንግላ ከተማ አሥተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ78 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 31የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ ፣የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ፣ የወጣቶች የሥራ...

“ሕዝብን ለማገልገል የሥራ ድንበር የለውም” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)

👉በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ157 ሚለዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል። ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ዴእታ እንዳለው መኮንን፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት...

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለተኛ ዙር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን በዛሬው እለት መቀበል መጀመሩን እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል። በዚህ ዙር ከ6 ሺ 500 በላይ...