በተለያዮ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ግጭቶች በአካል ጉዳተኞች ፣ በህጻናት እና በሴቶች ላይ የሚያሳድረው ጫና ከፍተኛ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ በሀገራችን ከ20 ሚሊዮን በላይ አካል ጉዳተኞች አሉ፡፡ በሀገራችን ለአካል ጉዳተኞች የሚመጥን የመሠረተ ልማት ግንባታ አለመኖር እና አገልግሎት አሰጣጥ...

በአማራ ክልል የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የመንግስት ሠራተኛው ሚና ከፍተኛ ነው።

ደብረብርሃን: ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግስት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከኮማንድ ፖስቱ አመራሮችጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ የተገኙት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪና የኮማንድ ፖስቱ አባል አቶ መካሻ ዓለማየሁ በአማራ ሕዝብ ጥያቄ ላይ...

በትራንስፖርት ችግር ምክንያት ነፍሰጡር እናቶች እና አቅመ ደካሞች ጉዳት ደርሶባቸዋል” የባጃጅ አሽከርካሪዎች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡ አሚኮ ያነጋገራቸው አሽከርካሪዎች እንዳሉት በክልሉ የሰላም መደፍረስ ከተከሰተ ጀምሮ የትራንስፖርት አገልግሎት በመቆሙ ያገኙት የነበረው ገቢም...

“ሰሞኑን ተከስቶ ከነበረው ችግር በመውጣት ወደ መደበኛ ሥራችን ተመልሰናል” የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር በሌ ዳኛው የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ተዘባ ገንበራ ቀበሌ አሥተዳዳሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር በሌ በአካባቢው አላስፈላጊ ብጥብጥ በመከሰቱ የአካባቢው ወጣቶች ለህልፈት ተዳርገዋል ነው ያሉት፡፡ አካባቢው ሰላም ባለመቆየቱ...

በፀጥታ አለመረጋጋቶቸ ምክንያት ዕቅዱን ተከትሎ ሥራዎቹን ለማከናወን መቸገሩን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ተግባራት ለምክር ቤቱ አቅርቧል። ኮሚሽኑ ሀገራዊ አጀንዳዎችን እና የምክክሩን ተሳታፊዎች የመለየት ሥራ አጠናክሮ መቀጠሉ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን አጀንዳዎችና...