የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የአብሮነት እሴቶችን በማስጠበቅ ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ሀገራዊ ልማት የድርሻቸውን እንዲወጡ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የአብሮነት እሴቶችን በማስጠበቅ ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ሀገራዊ ልማት የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊና የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ደሳለኝ ጣሰው...

በወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት ላይ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ውድመት መድረሱን ተቋሙ...

ባሕር ዳር: ነሃሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሰሜን ጎጃም ዞን የሚገኘው ወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት በሀገር ደረጃ የመጀመሪያው ፕሮጀክት መኾኑን የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ነግረውናል፡፡ ወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት አስተባባሪ...

ደብረ ታቦር ከተማ በሙሉ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ መኾኗን ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ከተማዋ ደብረ ታቦር ከቀናት በፊት ገጥሟት ከነበረው ግጭት እና አለመረጋጋት ሙሉ በሙሉ ወጥታ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደምትገኝ ነዋሪዎቿ ተናግረዋል። በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሆቴሎች...

“የሸቀጥን ዋጋ ከእጥፍ በላይ አንሮ መሸጥ ሞራለቢስነት ነው” ሸማቾች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላምን ዋጋ ለማወቅ መመራመር አያሻም፣ሰላም ሲደፈርስ የሚፈርሰውን ጓዳ ማየት ብቻ በቂ ነው። ሰላም ሲርቅ ከእያንዳንዱ ቀን ጋር የሚመጡ አዳዲስ ችግሮችን መረዳት አይቸግርም። የሚያመው ግን የሰላሙ ባለቤት የኾነው...

የሰላም እጦት የምርት አቅርቦት እጥረት እና የዋጋ ንረትን በማባባስ ኅብረተሰቡን ለችግር ስለሚያጋልጥ ሁሉም ለሰላም...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሞኑ አለመረጋጋት ምክንያት በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ ጭማሪ መስተዋሉን የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የዋጋ ጭማሪ እንደሚኖር ቢገነዘቡም የዋጋ ጭማሪው ያልጠበቁት እንደኾነባቸው ነው የተናገሩት፡፡ አለመረጋጋቱን ምክንያት በማድረግም ሕገወጥ ነጋዴዎች በባሕርዳር ከተማ...