“በአማራ ክልል ከ686 ሺህ ሄክታር የሚበልጥ መሬት በአኩሪ አተርና በሰሊጥ ሰብል እየለማ ነው” የክልሉ...
ባሕር ዳር: ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን 686 ሺህ 376 ሄክታር መሬት በአኩሪ አተርና በሰሊጥ ሰብል እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ለኢንዱስትሪ ግብዓትና የውጭ ምንዛሬ በሚያስገኙ ሰብሎች የተሻለ ምርት...
በተከሰተው የሰላም መደፍረስ በገቢ አሰባሰቡ ላይ ችግር እንዳጋጠመው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት ከ65 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ ወደ ሥራ ቢገባም በክልሉ በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ለመሰብሰብ የታቀደው ገቢ አለመሳካቱን ገልጿል፡፡
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኀላፊ...
“አካባቢው ወደነበረበት ሰላም በመመለሱ የግብርና ሥራችንን በአግባቡ እያከናወን ነው” የፋርጣ ወረዳ አርሶ አደር
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር የማታ ቢሠጥ የፋርጣ ወረዳ ሳህርና ቅፍጠት ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡
ከሰሞኑ በተከሰተው አለመረጋጋት በቀበሌው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ደርሷል፤ እንስሳት ሞተዋል፤ የእርሻ ማሳዎች ጉዳትን አስተናግደዋል ይላሉ...
የለጋምቦ ወረዳ በአሁኑ ወቅት ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱ ተገለጸ፡፡
ደሴ: ነሃሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በተፈጠረ አለመረጋጋት በመንግሥት ተቋማት ላይ ዘረፋ እና ውድመት መፈጸሙን የወረዳዉ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡
ለጋምቦ ወረዳ አሥተዳዳሪና የአቃስታ ከተማ እና የለጋምቦ ወረዳ ኮማንድ ፖስት አባል ቴዎድሮስ...
ላሊበላ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ መኾኗን ነዋሪዎቹ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየጊዜው የሚነሳው የጸጥታ ችግር የከተማዋን የቱሪዝም እንቅስቃሴ በእጀጉ እየጎዳው መኾኑንም የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ከነበረባቸው ከተሞች መካከል ላሊበላ አንደኛዋ ናት፡፡ የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች የኑሮ መሠረታቸው...








