በ2016 ዓ.ም አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም የመንግሥትና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚተገበር የትሞህርት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪ መጻህፍትና የመምህራን መምሪያዎችን ለመምህራንና ባለድርሻዎች ለማስተዋወቅ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ.ር) ስርዓተ ትምህርቱ የሚተገበረው ከዓለም አቀፍና ከውጭ የማህበረሰብ...

ሕዝቡ ከመንግስት ጎን በመሆን የሰላም አማራጭን መፍትሄ አድርጎ እንዲወስድ የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ቀን የሚቆየው የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ እየመከረ የሚገኘው ምክር...

የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ሥራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ጅምር ስራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ አድርጓል፡፡ የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ነጃት ግርማ (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ አዋጁ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ቦርዱ...

በዞኑ በተፈጠረ የሰላም እጦት ችግር በፀጥታ ተቋማት ላይ ጉዳት መድረሱን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመምሪያዉ ተወካይ ኀላፊ እና የማኅበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዋና ክፍል ኀላፊ ምክትል ኮማንደር ጥላሁን ደበበ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች የፖሊስ ተቋማት እና ባልደረቦች ላይ ጉዳት ደርሷል ብለዋል፡፡ በተቋማቱ ላይ ዘረፋና...

አካባቢው ወደሰላም በመመለሱ በማኅበራት መካዝን ያለው ማዳበሪያ መሠራጨት መጀመሩን አርሶአደሮች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች ከመደበኛ ሥራቸው ተሥተጓጉለው ቆይተዋል፡፡ አሁን ላይ አንጻራዊ ሰላም በመምጣቱ በማኅበራት መካዝን ውስጥ የተገኘውን ግብዓት መከፋፈላቸውን አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደር...