“ከፍትሕ አሰጣጥ ጋር ተያይዞ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ የኾነ አሠራር እንዲኖር የክልል ፍትሕ ቢሮዎች...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የፍትሕ ሚኒስቴር የክልል ፍትሕ ቢሮዎች እና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተቋማት የጋራ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በየስድስት ወሩ የሚካሄደው ይህ የጋራ መድረክ ከነሐሴ 23 እስከ 24 2015 ዓ.ም...

ብሪክስ የጋራ ተደማጭነትን በማሳደግ አባል ሀገራቱ ያላቸውን ጥቅም የሚያስጠብቅ ጥምረት መኾኑን ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሌ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምረቱ ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ የተሰኘ የፋይናንስ ተቋም ያለው ሲሆን ለኢትዮጵያ አስፈላጊ የልማት ብድሮችን ማቅረብ የሚችል ነው ተብሏል። ከተቋቋመ 14 ዓመታት የኾነው የአምስት አባል ሀገራት ጥምረት ብሪክስ ከጊዜ...

“ብሪክስ የዓለም ምጣኔ ሃብታዊ ሥሪት ማርሽ ቀያሪ ክስተት ኾኗል” ሎውረንስ ፍሪማን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር 2009 ላይ በአራት ሀገራት የተቋቋመው ብሪክስ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና መሥራች ሀገራቱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ በተቋቋመ በዓመቱ ደግሞ ደቡብ አፍሪካን አካትቶ ተደራሽነቱን እስከ አፍሪካ...

ዓባይ ባንክ እና ሳፋሪኮም በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማኅበርና በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ የተሰማራው ሳፋሪኮም በጋራ ለመሥራት የሥራ የስምምነት ውል ተፈራርመዋል። ዓባይ ባንክ ከሳፋሪ ኮም የ ኤም.ፒ ኤሳ ጋር የሥራ ስምምነት ውሉን መፈራረሙ ዓባይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በክረምቱ ወቅት የታደሱ ቤቶችን አስረከቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ አቧሬ አካባቢ በክረምቱ ወቅት የታደሱ ቤቶችን ለዐቅመ ደካሞች እና ለአረጋውያን ዛሬ ጠዋት አስረክበዋል። በዚህ ዓመት ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ...