“ታሪክ ነጋሪ ጥንታዊ ቅርሶችን በመጠበቅ፣ በመንከባከብና በማልማት ማኅበረሰቡ የትውልድ ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በየዘመኑ የሰውን ልጅ ሥልጣኔንና ዝማኔን ፣ ባሕል ፣ ወግና ሥርዓትን የሚዘክሩ የታሪክ አምባዎች ባለቤት ፤ ድንቅ የተፈጥሮ መልክዓ ምድር ትዕይንት መገኛ፤ የበርካታ የሰው ሠራሽና የተፈጥሮ...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በመኸር እርሻ ከሚለማው መሬት ውስጥ 98 በመቶው በምርት መሸፈኑን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የምርት ዘመን በዞኑ ከ9 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በዞኑ ያለው ምቹ የክረምት ወቅት እና ተስማሚ የዝናብ ስርጭት ዕቅዱን ለማሳካት...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምቱ ወራት የተጀመረው የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አጠናቆ የተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል፡፡
ዞኑ በትምህርት ዘመኑ 115 ሺህ ገደማ...
የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር መካሄ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር እየተካሄደ ይገኛል።
በፎረሙ ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሚ እና...
ጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጁት መጨረሱን የሀገር አቀፍ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባገጠመው የጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት መጨረሱን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ ከሐምሌ 19 እስከ 30/2015...








