በዞኑ ያለዉ የተማሪዎች ምዝገባ የተቀዛቀዘ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የትምህርት ዘመን ከ5 መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እቅድ ተይዟል፡፡ ይሁንና በዞኑ በነበረዉ የሰላም እጦት ሳቢያ የተማሪዎች ምዝገባ መቀዛቀዙን ነዉ የመምሪያዉ ምክትል ኀላፊ ታደሰ ሸዋፈራ የተናገሩት፡፡
በዞኑ...
“በ2016 ዓ.ም መሬት ነክ አገልግሎት የእጅ መንሻ ከሚጠይቁ ብልሹ አሠራሮች የጸዳ እንዲኾን በትኩረት ይሠራል”...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 ዓ.ም እቅድ ትውውቅም አድርገዋል። የቢሮ ኀላፊው አቶ ሲሳይ ዳምጤ እንዳሉት ባለፈው የ2015 በጀት...
በኢትዮጵያ የሚከሰትን የአደጋ ቀውስ ለመከላከል ቅድመ መከላከል እና ማስጠንቀቂያ ላይ መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአደጋ ቀውስ የቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃን ቀድሞ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የ55 ሚሊዮን ዩሮ ለአራት ሀገራት ድጋፍ ተደርጓል።
ክፍለ አህጉራዊ የቅድመ አደጋ ማስጠንቀቂያ እና አደጋ ስጋት ቅነሳ የምክከር መድረክ በሳይንስ...
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብርን ያጠናክራል – ቻይናውያን ፕሮፌሰሮች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብርን እንደሚያጠናክር ቻይናውያን ፕሮፌሰሮች ገለጹ።
በቻይና ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የኢንዱስትሪያል ኢኮኖሚ ትምህርት ክፍል ኅላፊው ፕሮፌሰር ሁአንግ ያንዣ የብሪክስ ስብስብ ለታዳጊ ሀገራት...
በደብረታቦር ከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደሯ ደብረታቦር ከተማ ባለፉት ቀናት በነበረው የሕግ ማስከበር ሥራ በሰው ሕይዎት እና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል።
አሁን ላይ በከተማዋ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ያለ ሲኾን ከዛሬ ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም...








