የማኅበረሰባዊ እሴቶች መከበር የተረጋጋ ሀገር ለመፍጠር ጉልህ ሚና እንዳለው የፎክሎርና ሥነ ጽሑፍ መምሕር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕላዊ የግጭት መፍቻ ዘዴ ለዘመናት ሲተቀገር የዘለቀ ሁለት የተቃቃሩና የተጣሉ ወገኖችን የማሥማማት ሥርዓት ነው።
በአጥፊውና ተጎጅው ተግባብተውና የበደለ ካሳ ከፍሎ የሰላም ሕይወት እንዲኖሩ የሚያደርግ ለሺህ...
24ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 24ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
24ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች ፦
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከጣሊያን መንግስት...
አዴት ከተማ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሷን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ በአዴት ከተማ አሥተዳደር ዙሪያ በነበረው የሕግ ማስከበር ሥራ የሰው ሕይዎት ማለፉን እና ንብረትም መውደሙን ነዋሪዎች ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ሁኔታው ወዲያውኑ መርገቡም ተነግሯል፡፡ አሁን ላይ አካባቢው...
ጎብኚዎች ወደ ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ እንዲመጡ ሰላም ወሳኝ መኾኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጎብኚዎች እንዲመጡ ሰላም ወሳኝ መኾኑን የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በድንቅ ተፈጥሮዊ ውበት የታደለው የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የበርካታ ጎብኚዎችን...
“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ለአፍሪካም ኾነ ለዓለም እድገት መልካም ዜና ነው” ሎውረንስ ፍሪማን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውየው ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብታዊ መሻሻል እና እድገት ሳይታክቱ ምክረ ሃሳብ ያቀረቡ ምዕራባዊ የኢትዮጵያ ወዳጅ ናቸው፡፡ ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እስከ ምጣኔ ሀብታዊ ለውጧ...








