የመንግሥት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጋራ ፕሮጀክት የሆነው የመንግሥት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ። በፌዴራል የመንግስት ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ እና...

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል “ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አሥተባባሪ ዓብይ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ጉባኤ የ18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መነሻ ዕቅድ ላይ ተወያይቷል። በዓሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አሥተባባሪነትና በሱማሌ...

የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የበጀት ድጋፍ ረቂቅ እና ሌሎች አጀንዳዎች...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ሲያካሂድ በክልሉ ርእሰ መሥተዳድር የቀረቡትን ሹመቶች ማጽደቁ ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎም በአዲስ የተቋቋመው የክልሉ ካቢኔ...

“እየተጠናቀቀ ባለው 2015 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ትልቅ ስኬት አሳይታለች” የመንግሥት ኮምኒኬሽን አገልግሎት...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ የጳጉሜን ስያሜዎች እና አከባበራቸዉን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በዓመቱ የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ ዉይይት መፍታት መቻሏ እና የስንዴ ምርትንም ወደ ዉጭ መላክ...

“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አማካኝነት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚና ማኅበረሰብ ለመቀየር ያስችላል“ የኢኖቬሽንና...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ የግማሽ ዘመን ግምገማ ውይይት እየተካሄደ ነው። ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አማካኝነት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚና ማኅበረሰብ ለመቀየር ያስችላል ተብሎ የቀረበ የመንግሥት እቅድ መኾኑን በለጠ ሞላ...