የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ተጀምሯል። ጉባኤው የሚከናወነው “አረንጓዴ መር ዕድገት እና የአየር ንብረት ፋይናንስ መፍትሔ ለአፍሪካና ለዓለም” በሚል መሪ ሀሳብ ነው። በኬንያ መንግሥት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

“በጋራ እንጠቀም ስንል ለእኛም ይበጃል፣ ለእነርሱም ይበቃል”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥበብ፣ የታሪክ፣ የአንድነትና የታላቅነት መገለጫ የኾነው ግዮን (ዓባይ) ከኢትዮጵያ አብራክ መንጭቶ ለዘመናት ፈስሷል፡፡ እረኞች በዋሽንት እያጀቡት፣ በዜማ እየሸኙት የእናቱን አፈር እየቆረሰ፣ ከእናቱ ርቆ በረሃ የበዛባቸውን ሀገራት እያረሰረሰ...

“በጸጥታና በሌሎች ችግሮች ፈተና ያልወሰዱ ከ18 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት ተደርጓል”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፀጥታና በሌሎች ችግሮች ፈተና ያልወሰዱ ከ18 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። በጎንደር፣ በጋምቤላ፣ በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች 17 ሺህ 753...

“ኢትዮጵያ ችግሮቿን የመፍታት አቅም አላት” የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር አደም ካሚል

ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላማውያን የሚኖሩባት፣ ሰላምም የበዛባት፣ ሰላም ያጡ ሁሉ የሚሸሸጉባት፣ የመከራና የስቃይን ቀን የሚያልፉባት ሀገር ሆና ኖራለች - ኢትዮጵያ! በሰርክ የፈጣሪ ስም የሚጠራባት፣ ሰላም የኾነ አምላክ የሚመሰገንባት፣ ሰላምና ፍቅር...

አዲስ አበባ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽንን ተቀላቀለች።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆናለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ የአባልነት ሰርተፍኬቱን በቻይና ቤጂንግ ከፌደሬሽኑ አመራሮች ተቀብለዋል፡፡ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን...