“በአማራ ክልል ያለውን አሉታዊ ድባብ መቀየር የሚያስችል የሥነ ተግባቦት ሥራ ያስፈልጋል” ርእሰ መስተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ “ ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” በሚለው ሀገራዊ ንቅናቄ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በወረኃ ጳጉሜን ክልሉ አሁን ያለበትን...
በአማራ ክልል 464 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ያስመዘገቡ 4 ሺህ 700 አዳዲስ አልሚዎች...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አመራር እና ሠራተኞች የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 ዓ.ም የዕቅድ ትውውቅ አድርገዋል።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ...
“መነጋገር መወያየት ለሀገር አንድነት ያለዉ ድርሻ የላቀ በመኾኑ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚዘጋጀዉ ስለ ኢትዮጵያ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛ ዙር ስለ ኢትዮጵያ መድረክ እና የፎቶ አዉደ ርእይ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ተምሳሌት በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነዉ።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ...
ዳግም ራስ ገዙ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ!
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሀገር በቀል ዕውቀት እና ትምህርት ዘመንን የተሻገረ ልምድ ያካበተች ጥንታዊ ሀገር ብትኾንም በዘመናዊ ትምህርት ልምምድ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ የተሻገረ አሻራ እና ልምድ አልነበራትም፡፡
በተለይም ምዕራብ ዘመሙ...
የአገልጋይነት ቀን ጳጉሜን 1 በሁሉም የሀገሪቱ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንደሚከበር ተገለጸ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአገልጋይነት ቀን ጳጉሜን 1 በሁሉም የሀገሪቱ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንደሚከበር የጤና ሚኒስቴር ፣ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር በጋራ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል።
በተለይም ለሰፊው የማኅበረሰብ ክፍል አገልግሎት በመስጠት...








