“ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች እንደሚከበር የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን "ጳጉሜን ለኢትዮጵያ" ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ይከበራል ብለዋል።...

“የተረሳችው ገነት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙ ያላት፣ ቅዱሳን አበው በቅድስና የኖሩባት፣ የሚኖሩባት፣ የሁሉም እምነት ተከታዮች ያለ ማቋረጥ ለአምላክ ምስጋና የሚያቀርቡባት፣ ነብሳቸውን አጥግበው፣ ሥጋቸውን አስርበው፣ አንደበታቸውን ከክፉ ንግግር ቆጥበው፣ ወገባቸውን በገመድ አስረው፣ ጤዛ እየላሱ፣...

“በትንሹ መጀመር፤ በፍጥነት መማር እና ማስፋት የትምህርት ሚኒስቴር የአሠራር መርህ ነው” ዶክተር ሰሎሞን አብርሃ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ግንቦት አጋማሽ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ዓዋጅን ማጽደቁን ተከትሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ቀዳሚው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ኾኗል፡፡ አካዳሚያዊ እና ተቋማዊ ነጻነትን ያጎናጽፋል...

“ስድስቱን የጳጉሜ ቀናት የተቸገረን በማሰብ ፣ በደልን ይቅር በማለት፣ በጾምና በጸሎት ማሳለፍ ይገባል” የኢትዮጵያ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በጳጉሜ ቀናት የሚከወኑ መንፈሳዊ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ቤተ ክርስቲያኗን ወክለው መግለጫው የሰጡት የመንበረ ፓትሪያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና...

“ነባር ችግሮችን ለይተን እንፍታ፤ በተቻለ መንገድ አዳዲስ ችግሮችን ላለመፍጠር በጥንቃቄ እንሥራ” ዶክተር አሕመዲን ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የከተማ ልማት ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኅላፊ ዶክተር አሕመዲን ሙሐመድ ከሚያስተባብሯቸው ተቋማት ጋር የትውውቅ እና በቀጣይ ሥራዎች መመሪያ ላይ ምክክር...