“ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የማር ምርት ካላቸው አሥር ሀገሮች አንዷ ነች” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ ባለፈው ዓመት በጀመርነው ‘የሌማት ትሩፋት’ ውጥን፣ዘመናዊ ዘዴዎችን ስራ ላይ በማዋል የማር ምርታማነትን በዓመት ወደ 98 ሺህ ቶን...
በመሥዋዕትነት የምትፀና ሃገር፡ ኢትዮጵያ!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዘመናት ሂደት ትውልዶች በአኩሪ ገድላቸው ያፀኗት የጋራ ቤታችን ናት። ይህቺን የጋራ ቤታችንን ዛሬ ላይ መረከብ የቻልነው የሀገራችን ጀግኖች በከፈሉት አኩሪ የተጋድሎ መስዋዕትነት ነው። የዛሬውን ጳጉሜን 2...
“የሀገርን ዳር ድንበር ለመጠበቅ መሥዋዕትነት ለከፈሉ ውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል” አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ''በመሥዋዕትነት የምትፀና ሀገር''በሚል መሪ መልዕክት ጳጉሜን 2/2015 ዓ.ም እየተከበረ ነው፡፡
ብዙ ጀግና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የሀገራቸውን ዳር ድንበር አናስደፍርም ብለው ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰዋል፡፡ ለሀገራቸውም መሥዋዕትነትን ከፍለዋል፡፡ ትናንት...
“በመስዋዕት የጸናች፣ በጀግኖቿ የታፈረች” ኢትዮጵያ!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻነቷ እንዳይጣስ፣ ክብሯ እንዳይረክስ፣ ድንበሯ እንዳይገረሰስ እልፍ መስዋዕት ተከፍሎላታል፣ ለእርሷ የኖሩ ጀግኖች ሞተውላታል፣ ለእርሷ የኖሩ ጀግኖች ቆስለውላታል፣ ለእርሷ የኖሩ ጀግኖች ደምተውላታል፣ እርሷን ያሉ ልበ ሙሉዎች ላባቸውን አንጠፍጥፈውላታል፣ ተርበውላታል፣...
በጀግኖች ሰማዕታት ደም ደምቃ በአፅማቸው ፍላፃ የተማገረች ሀገር ኢትዮጵያ!!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራችን ኢትዮጵያ ሉአላዊነቷን ለመጋፋት ፤ ክብሯን ለመግፈፍ እና የተፈጥሮ ሀብቷን ለመዝረፍ በተለያዩ ዘመናት የመጡትን የውጭ ወራሪዎችን ተከላክላ የቆየችው በውድ ልጆቿ ...








