አበበች ጎበና- የበጎነት አርአያ!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያውያኑ ልብ ውስጥ በደማቁ ተፅፈዋል። በዘመናት የማይነዋወጥ የክብር ስፍራ አላቸው።ማኅፀናቸው ዘር ባያፈራም ልባቸው እናት ለመሆን አልቦዘነም። በወለዷቸው ለተጣሉ ነፍሶች ታዛ ሆነዋል። ልጅ በማኅጸን ብቻ ሳይሆን በልብም ተምጦ እንደሚወለድ...
“የኅሊና ትልቁ እርካታ በጎ ሥራ መሥራት ነው” የካለን ብናካፍል የሕጻናት፣ አረጋውያንና ሕሙማን መርጃ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያውያን በሞት፣ በሕመም፣ በድንገተኛ አደጋ እና ሕይወትን ከሞት ለመታደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የቆየ የመረዳዳት ግብረ ገባዊ እሴትን ያዳበሩ ሕዝቦች ናቸው።
ይሁን እንጂ መረዳዳቱ ዘላቂ ...
በጎነት ለሃገር!
በጎነት የአእምሮ እርካታ የምናገኝበት፣ ደስታን የምንፈጥርበት፣ ሃገር የምትለማበት በሰውነታችን የታደልነው ስጦታ ነው፡፡ በጎነት የተትረፈረፈ ሃብት ስላለን ወይም አቅማችን የተለየ ስለሆነ የምንፈፅመው ሳይሆን ሁሉም ሰው የታደለው ፀጋና እምቅ ሃይል ነው፡፡ ፀጋውን ወደ ተግባር ስንቀይር የሌሎች...
“ብዙ ደጋግ ሰዎች ባሉበት ሀገር ብዙ ችግረኛ ሰዎች መኖር የለባቸውም” ሽኩር አህመድ የምርኩዝ በጎ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎነት በጎ ከማሰብ ይጀምራል፡፡ በበጎ ሃሳብ ለበጎ ተግባር የተሰባሰቡ የቅን ልቦች በጎ አሻራ ደግሞ ለትውልድ ይተርፋል፡፡ በየአካባቢው በርካታ ድጋፍ ለሚሹ ሰዎች የመፍትሔ አካል፣የደስታቸውም ምንጭ የኾኑ የበጎ አድራጎት ማኅበራትን...
“እንደዚህ ነው ካህን እንደዚህ ነው አባት ስለ ፍቅር ሞቶ ታላቅ ሀገር ማጽናት”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞት ፊት ኾኖ ሀገርን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው? በሞት አውታር ተይዞ ስለ ሀገር መኖር እንደምን ያለ መታደል ነው? በገዳዮች ፊት ኾኖ ስለ እውነት መጽናት እንደምን ያለ...








