የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በመግለጫቸው ያነሷቸው አንኳር ነጥቦች፦
👉 በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለመፍታት በተሠሩ ሥራዎች አንፃራዊ ሰላም እየተፈጠረ ነው።
👉የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በርካታ ታጣቂዎች ተፈጥረዋል፤ ታጣቂዎቹ ወደ መደበኛ ሕይወት እንዲመለሱ ፣ በመንግሥት የፀጥታ መዋቅር እንዲካተቱ ብዙ ሥራ ተሠርቷል።
👉 አስቸኳይ...
“ሰማያዊ ካልኾነ በስተቀር ምድራዊ ሰው ይሄን ሥራ እንደማያስተወኝ አምናለሁ፡፡” ብርሃን መልካሙ
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ? ማን ይኾን እንባ በግፍ ያልፈሰሰበት፣ ማን ይኾን እናት ያላለቀሰችበት፣ ማን ይኾን አባት ያላዘነበት፣ ማን ይኾን ሕጻናት ያልጠሉት፣ ማን ይኾን አረጋውያን ያልረገሙት፣ ማን ይኾን ቅን ልብ...
‹‹በጊዜያዊነት የሚሠሩ በጎ ተግባራትን ዘላቂ ማድረግ ይገባል›› ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበጎነት ቀን ሲከበር ክፋትን፣ ስግብግብነትን፣ ለብቻ መኖርን በማስወገድ ከማኅበረሰቡ በተለይም ደግሞ ከግፉዓን ጋር በተግባር ለመገናኘት ታስቦ መኾኑን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ገልጸዋል፡፡ ከዚህም ባለፈ ...
“በጎነት ለራስ ዞሮ ይከፍላል”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪኳ ገነት ተመሰገን ትባላለች። ነዋሪነቷ በባሕርዳር ከተማ ነው። አንድ ቀን ለሥራ ተቻኩላ ታክሲ ላይ ተሳፈረች። ገነት ከታክሲ ወርዳ ስልክ ለመደወል ስትፈልግ ሞባይሏን ከእጇ አጣችው። ቦርሳዋን ፈተሸች፤ ኪሷን በረበረች።...
“ባለፋት አምስት ዓመታት በወጣቶች በጎ ተግባር ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንግሥት ሀብት ማዳን...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎነት በእድሜ የሚገደብ ባይኾንም ወጣቶች በአፍላ ጉልበትና እውቀት የሚያከናውኑት መልካም ተግባር ጎልቶ የሚታይበት መሆኑን ያለፉት አምስት ዓመታት ማሳያዎች መኾናቸውን የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ...








