“በግዮን ሰማይ ሥር እንደዚህ ይኾናል ደስታ እየተደራ ፍቅር ይሸመናል”

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ከዔደን ገነት የወጣህ፣ ገነትንም ታጠጣ ዘንድ የተመረጥህ፣ ከአፍላጋት ሁሉ የከበርክ፣ ከረዘሙትም የረዘምክ፣ አበው አደራ የሚጥሉብህ፣ አደራህንም ሳታስተጓጉል የምትመልስ፣ በቃል ኪዳኗ ምድር የፈለቅክ፣ ሕዝብ ሁሉ ባየህ ጊዜ...

“በጎነት እንደ ሀገር መተሳሰብ፣ መረዳዳትና ማኅበራዊ ፍትሕ እንዲሰፍን ሚናው የላቀ ነው” ወይዘሮ ብርቱካን...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ የበጎነት ቀንን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በሀገር አቀፍም ኾነ በዓለም ደረጃ የሴቶች የበጎነት አሻራ አርዓያነቱ ለትውልድ የተረፈ ተግባር ነው...

”የአማራ ሕዝብ ሰላም ወዳድነቱን በተግባር አሳይቷል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በክልሉ አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን ገልጸዋል፡፡ ሰላሙ ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ፣ ሰዎች...

“ጥላቻ እና ክፋትን በማስወገድ በምትኩ በጎነትን ልንተክል ይገባል” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጳጉሜን 3 "የበጎነት ቀን" በሚል መርሃ-ግብር በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልል...

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ልዩ ልዩ ሹመቶችን የሰጡ።

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታውን በጥልቀት በመገምገም ወቅቱን የሚመጥን የአመራር ሪፎርም እና ስምሪት እየሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ልዩ ልዩ ሹመቶችን የሰጡ ሲሆን፦ 1.ግርማ መለሰ መንግስቱ (ዶ/ር) በአብክመ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ...