“በአዲሱ ዓመት ምክር ቤቶች የሕዝብን ሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነት መረጋገጥ ላይ ትኩረት ሰጥተው...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
አፈጉባኤ ፋንቱ እንዳሉት የምክር ቤቶች ኀላፊነት የሕዝብን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጥ የሚችል፣ ዘመኑን...
ማኅበራዊ ተቋማት ግብረ ገባዊ እሴት ላይ አተኩረው እንዲሠሩ አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ጥሪ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአብሮነት ቀን ‹‹በኅብር የተሠራች ሀገር ›› በሚል መሪ መልእክት እየተከበረ ነው፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአብሮነት ቀንን አስመልክቶ እንዳሉት ተደማጭና የታፈረ...
“ኢትዮጵያ ተባብረን ከሠራን ተስፋ ያላት ሀገር ናት” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ሀገራዊ ንቅናቄ የጳጉሜን አምስተኛ ቀን ላይ ደርሷል፡፡ ጳጉሜን አምስት የትውልድ ቀን “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው፡፡ የትውልድ ቀን በአዲስ አበባ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴን...
ወጣቶች ጥንት አባቶቻቸው ያቆዩላቸውን አንድነት እንዲያጠናክሩ የኢትዮጵያ አረጋውያን ማኅበር አባቶች ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ፍትሕ ሚኒስቴር በጋራ ባዘጋጁት የትውልድ ቀን በዓል ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አባት አርበኞች፣ አረጋዊያን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአራተኛና የመጨረሻ የውኃ ሙሌት ያነሷቸው አንኳር ነጥቦች፦
👉የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
👉በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
👉ይህ ኅብረታችን በሌሎች ጉዳዮቻችንም ሊደገም ይገባዋል።
👉ብዙ ፈተና ነበረው፤ ወደኋላ እንድንመለስ ብዙ ተጎትተን ነበር።
👉 በውስጥ ፈተና...








