“አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ አብሮነት አዘውትሮ መናገር የሚያስፈልገው ለህልውናችን መቀጠል ዋስትና ስለሚሰጠን ነው። ኢትዮጵያዊ አብሮነት ስንል ኅብረት ፈጥሮ ሀገራችንን ከማንኛውም ስጋት በመጠበቅና በማበልፀግ በሁሉም መስክ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እና በፈታኝ ወቅቶችም...
“መፎካከር ሳይኾን መመካከር ያስፈልገናል” ሐጂ ተዘራ አበበ
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06 /2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሕይዎታቸው ዓላማ ፤ የድርጅቶቻቸው አርማ እንደኾነ እድሜ ዘመናቸውን ሁሉ ዘልቋል ይባላል፡፡ በዘመነ ደርግ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሆቴል ባለቤት እንደነበሩ ይነገራል። የሆቴላቸው መጠሪያ ሥም ደግሞ “ሰላም...
“አዲሱ ዓመት የልዩነትን አጥር አፍርሰን የአንድነት ሐውልት ለመትከል የምንተጋበት ዘመን ይሆናል ” አፈጉባዔ አገኘሁ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ የሚጸነስበት፤ ካሳለፍነው ችግርና ስኬት በመማር ለተሻለ ለውጥና ለአዲስ ተስፋ ራሳችንን...
“በአዲሱ ዓመት አዲስ ተስፋ እና ራዕይ በመሰነቅ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ፣ ምዕመኑ ተግቶ ሊሠራ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት አባቶቹ የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
አዲሱ ዓመት ራስን ለመለወጥ፣ ለሀገር እና ለወገን መልካም ተግባራትን ለማከናወን ምዕመኑ በትጋት የሚሠራበት ሊሆን እንደሚገባ...
የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በሥርዓተ ትምህርቱ በማካተት ትውልዱን ማሳወቅ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በሥርዓተ ትምህርቱ በማካተት ለትውልዱ ማሳወቅ እንደሚገባ የሃይማኖት መምህራን ገለጹ።
በዋግኽምራ ሀገረስብከት ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ የጉባዔ ቤት መምህር መዝገበቃል ገብረሕይወት እንደገለጹት፤ በዓለም ላይ የራሳቸው ፊደልና የዘመን አቆጣጠር...








