በተስፋው ምድር አዲስ የተስፋ ዘመን ነጋሪት በአዲስ ዓመት ይጎሰማል!

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ተለወጠ ሲባል የጸሃይ ዑደትን፣ የመሬት ዙረትን፣ የጨረቃ ደምቀትን እና የወንዝ ሙላትን ለውጦች የሚያመለክት ብቻ አይደለም፡፡ ዘመን ሲለወጥ አብረው የሚለወጡ በርካታ ተፈጥሯዊ እና ባሕላዊ ገጾች አሉ፡፡ አንድ ዓመት...

እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ

በፈጣሪ ቸርነት 2015ን አልፈን ወደ አዲሱ ዘመን ደርሰናል። ኢትዮጵያ በውጣ ውረድ ውስጥ እያሸነፈች ተጉዛለች። ጽኑ መርሕ፣ ብርቱ ሕዝብና የማይሸነፍ አምላክ ስላለን እዚህ ደርሰናል። ብዙ ነገሮችን አሳክተናል፤ አያሌ ፈተናዎችን በድል ተወጥተናል፤ እልፍ መሰናክሎች ቢደረደሩም ጠንካራ...

ውይይትን የችግሮች መፍቻ አይነተኛ መሳሪያ አድርጎ የመጠቀም ልምድን ማዳበር ተገቢ መኾኑን የሰሜን ሸዋ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ አዲሱ ዓመት ፍቅር እና አንድነት የሚገዝፍበት፤ ችግር እና የሰላም እጦት ፈፅሞ የማይሰሙበት እንዲኾን የመልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ ያሳለፍነው ዓመት የሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ...

“ፋብሪካው ከተመሰረተ ጀምሮ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የማኅበራዊ አገልግሎት ሰጥቷል” የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የፋብሪካው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ወርቁ ባየ እንዳሉት ፋብሪካው ከተቋቋመ ጀምሮ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ...

“ዓባይ የዘመናት ሃሳብ መቋጫ ፤ የታላቅ ሕዝብ መገለጫ”

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዜማ እያዜሙ መሸኘቱ ፣ ቅኔ እየተቀኙ መሰናበቱ ፣ ለዘመናት ያለማቋረጥ ሲጓዝ በስስት ማየቱ ያበቃ ይመስላል፡፡ ዓባይ ማደሪያ የለሽ ግንድ ይዞ ይዞራል ይሉት ነገር ተቀይሯል፡፡ ዓባይ ማደሪያውን አግኝቷል ፤...