የጎንደር ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤው ልዩ ልዩ ሹመቶችን...
ጎንደር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ ምክር ቤት የ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ሲያካሂድ የሥራ ኀላፊዎችን ሹመት ከማጽደቅ በተጨማሪ የከተማ አሥተዳደሩን የ2016 ዓ.ም በጀት መርምርም አጽድቋል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ሥርዓት ተግባራዊ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሰታወቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ መርኃ ግብር በጋራ በመተባባር ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ሥርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ አደረገ።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት የትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ...
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የይቻላል መንፈስን ያረጋገጥንበት ነው” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የግድቡን አራተኛ የውኃ ሙሌት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በስፍራው ተገኝተው አብስረዋል።
በስፍራው ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ...
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ብዙ ስም እና መለያ ያለው መልከ ብዙ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
መስከረም: 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት ከሰሞኑ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የሕዳሴ ግድቡ አራተኛ ሙሌት መጠናቀቅን ተከትሎ በስፍራው ሃሳባቸውን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በርካታ ጥቅሞች...
“ታሪክን መሰረት ባደረጉ ብዥታዎች ላይ ትውልዱን ማወያየት ይገባል” የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክን መሰረት ያደረጉ ብዥታዎች እንደሀገር ችግር እየፈጠሩ በመኾኑ ትውልዱ ቀጣይነት ባለው መልኩ ስለኢትዮጵያ እንዲወያይ ማድረግ ይገባል ሲሉ የታሪክ ተመራማሪው ባህሩ ዘውዴ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር) አስታወቁ።
ኤመሬተስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እንደገለጹት...








