ለ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎች የኮሌራ ክትባት መቅረቡን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክትባቱ መስከረም 5/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ ባለፈው ዓመት ጀምሮ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱ ይታወሳል፡፡ በአማራ ክልልም ከሐምሌ 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ በቋራ ወረዳ ተከስቶ ...

አዲሱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ልዩ ልዩ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው እለት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው የተሾሙት አቶ ጎሹ እንዳላማው ልዩ ልዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በአዲስ የተሾሙ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር አመራሮችም፦ 👉አቶ አስሜ ብርሌ - የባሕር...

“በዓለም ደረጃ በወባ በሽታ ስርጭትና ሞት ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዘው የአፍሪካ አህጉር ነው” አፍሪካ አቀፍ...

አዲስ አበባ: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም አቀፍ ደረጃ ካለው የወባ በሽታ ስርጭትና ሞት መጠን ከፍተኛ ቁጥር ያለው በአፍሪካ አህጉር እንደኾነ የአፍሪካ አቀፍ የወባ ቁጥጥር ማኅበር እና የጤና ሚኒስቴር በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። መግለጫውን የሰጡት በጤና ሚኒስቴር...

አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር ምርጫ ፣11ኛ ዓመት፣ 9ኛ አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሹሟል። አቶ ጎሹ እንዳላማው በወረዳና...

የውኃ ወለድ በሽታዎችን በቅንጅት መከላከል እንደሚገባ ክቡር አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ገለጹ።

👉ከ60 እስከ 80 በመቶ ተላላፊ በሽታዎች በውኃ ወለድ የሚከሰቱ መሆናቸው ተገልጿል። ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ዓቀፍ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኤግዚቢሽን የጤና ሚኒስቴር አመራሮች እና የማኔጅመንት አባላት በሳይንስ ሙዝየም በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝቱ...