በአዲስ አበባ እና ጋምቤላ ክልል ለሚካሄዱ የአጀንዳ ልየታ መድረኮች ተወካዮችን የመለየት ሥራ ሊጀመር መኾኑን...

አዲስ አበባ: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ እና ጋምቤላ ክልል ለሚካሄዱ የአጀንዳ ልየታ መድረኮች ተወካዮችን የመለየት ሥራ ሊጀመር መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰጠው መግለጫ አሳውቋል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ከመሥከረም 5/2016...

የአማራ ክልል ለሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር የተለያዩ ተቋማት የመሪዎች ሹመት ሰጠ።

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንግሥት በየደረጃው የሚገኙ መሪዎችን በአዲስ ምደባ እንደሚደረግ በገለጸው መሠረት የመሪዎች ምደባ በመከናወን ላይ ነው። ለሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር የተለያዩ ተቋማትም ክልሉ የመሪዎች ምደባ አድርጓል። በዚህም መሰረት 1.አቶ ዳዊት ኀይሉ -...

የአማራ ክልል መንግሥት ለደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር ለ20 መሪዎች ሹመት ተሰጠ፡፡

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን በአዲስ ምደባ እንደሚደረግ በገለጸው መሠረት የመሪዎች ምደባ በመከናወን ላይ ነው። በአማራ ክልል ለደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደርም ለ20 መሪዎች አዲስ ምደባ ተሰጥቷል፦ 1. አቶ ያሬድ...

“አልማ ያስገነባቸው 284 የመማሪያ ክፍሎች ለትምህርት ዘመኑ ለአገልግሎት ተዘጋጅተዋል” የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ያስገነባቸው 284 የመማሪያ ክፍሎች ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አለኸኝ ጓዴ ለኢዜአ እንደተናገሩት በትምህርት...

በዓባይ ግድብ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሠራ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ግድብ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር/ኢንጅነር) ገልጸዋል፡፡ በ2014 ዓ.ም ሃይል ማመንጨት ከጀመሩት ሁለት ተርባይኖች በተጨማሪ በያዝነው 2016 በጀት...