“ሴቶች ከትምህርት ገበታ እንዳያቋርጡ በቅንጅት የሚሠራው ሥራ ውጤታማ እንዲኾን ጥረት ማድረግ ይገባል” የሰሜን ሸዋ...
“ሴቶች ከትምህርት ገበታ እንዳያቋርጡ በቅንጅት የሚሠራው ሥራ ውጤታማ እንዲኾን ጥረት ማድረግ ይገባል” የሰሜን ሸዋ ዞን ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ የሮምነሽ ጋሻውጠና...
“በአማራ ክልል 7 ነጥብ 4 ሚሊዮን የመማሪያ መጽሐፍት እየተሰራጩ ነው” ትምህርት ቢሮ
ባሕርዳር፡ መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱን የትምህርት ዘመን ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡
በአማራ ክልል የ2016 የትምህርት ዘመን ለማስጀመር የሚያስችል የተማሪዎች ምዝገባን ጨምሮ ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡
በክልሉ ባለፈው የትምህርት...
“በሁለት ቀናት ከ450 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ሰዎች የኮሌራ በሽታ ክትባት ተደራሽ ተደርጓል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ በሚገኙ ዘጠኝ ከተማ አሥተዳደሮች እና ወረዳዎች 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎችን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የኮሌራ በሽታ ክትባት እየተሰጠ እንደሚገኝ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናትም ለ450 ሺህ ዜጎች ክትባቱን...
“በ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
አዲስ አበባ: መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መትከል መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል።
የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሐ ግበር በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ...
“የልጆችን የትምህርት ቤት ቆይታ ለማሳመር የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው” የሥነ-ልቦና ባለሙያ
ባሕር ዳር: መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻናት ትምህርት ቤት በሚሄዱበት የመጀመሪያው ቀን የመረበሽ፣ ያልተለመደ ሥሜት፣ ፍርሀት እና የወላጆቻቸው ናፍቆት ይፈትኗቸዋል፡፡ ይኽ አይነቱ ስሜት በሕጻናት ዘንድ የሚጠበቅ እንደኾነም የሥነ-ልቦና ባለሙያው አቶ ሙሉአዳም ታምሩ ይናገራሉ፡፡ ወላጆች ለመጀመሪያ...








