“በአማራ ክልል 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ተመዝግበዋል” የክልሉ ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም ተማሪዎች በወቅቱ እንዲመዘገቡና ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣም ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በአማራ ክልል ከነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው፡፡ የአማራ...

“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የገለጸው፡፡ እየታየ ያለው አለመረጋጋት ወደ ክልሉ እየገባ ያለውን እና ለመግባት በሂደት...

“እየሠራን ሥንደራደር አትራፊ እንኾናለን”

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይን መገደብ እና ለኢትዮጵያ ጥቅም ላይ መዋል ረጅም ዘመን የቆየ ሃሳብ ነበር፡፡ ሃሳብን ወደ ተግባር ለመቆየር ግን ዘመን እና የታደለ ትውልድ ያስፈልጋል፡፡ መልካም አስበው፣ ሩቅ አልመው በቅርብ በበርካታ ምክንያቶች...

“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥሪ አቀረቡ። 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል። ከጉባኤው ጎን ለጎን የዘላቂ...

“ ተስፋ መከራን ታሻግራለች፤ ክፉ ዘመንን ታሳልፋለች”

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልኾች በነገው ተስፋ የዛሬን መከራ ይረሳሉ፤ የዛሬውን የመከራ ማዕበልም በነገ ተስፋ ይሻገራሉ፡፡ ነገን ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ ዛሬን በጽናት ይቆማሉ፡፡ ነገን ተስፋ የሚደርጉ ሁሉ የዛሬን መከራ በጥበብ እና በጠባቡ...