የማኅበራዊ ሚዲያውን ዕድገት ተከትሎ ሀሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጩ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ የማኅበራዊ ሚዲያውን ዕድገት ተከትሎ ሀሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጩ ነው። ሀሰተኛ መረጃ የሌለን ነገር አንዳለ አድርጎ በማቅረብ፣ እውነትን በማዛባት እንዲሁም ሌላ እውነት በመፍጠር አለመተማመንና ግጭት...

“በምርት ዘመኑ በምግብ ራስን መቻል ፣ ለኢንዱስትሪዎች ጥሬ እቃ ማቅረብ እና ገበያ ተኮር...

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእድገት ላይ የሚገኙ ሀገራት መሠረታዊ ችግሮች ተብለው ከሚጠቀሱት ውስጥ የውጭ ምንዛሬ እጥረት አንዱ ነው። የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ በቂ ምርት አምርቶ ወደ ውጭ መላክ እና ከውጭ የሚገባውን...

“ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር እየሠራች ነው” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ መስክ ለመጠቀም የምታደርገው ጉዞ የተሳካና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሩሲያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኩባንያዎች ጋር እየሠራች መሆኗ ተገልጿል፡፡ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ በኢትዮጵያ ለመገንባትና...

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ መሰጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው የተባለው፡፡ ተማሪዎቹ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ጎንደር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 300 ሺህ ብር የሚያወጡ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱን የዩኒቨርሲቲው የአሥተዳደር እና...