ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው።
ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል "ግድቤን ለማጠናቀቅ ቃሌን አድሳለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ መሆኑን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ...
“በቀይ ባሕር አካባቢ የሚስተዋሉ የጸጥታ ሥጋቶችን በማስወገድ የቀጣናውን ደኅንነት ለማረጋገጥ በጋራ መሥራት ይገባል” ሌተናል...
ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀይ ባሕር አካባቢ የሚስተዋሉ የጸጥታ ሥጋቶችን በማስወገድ የቀጣናውን ደኅንነት ለማረጋገጥ በጋራ መሥራት እንደሚገባ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና ተኩስ አመራር ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ገለጹ። ...
አቶ ደመቀ መኮንን የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ገለጹ።
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ በኒውዮርክ ባሰሙት ንግግር ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቋቋም በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብሯ አማካይነት አመርቂ ሥራ በማከናወን ላይ መሆኗን ገልፀዋል። ላለፉት 5...
ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች።
ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማሳደግ እንደምትፈልግ የዩናይትድ ኪንግደም የልማትና አፍሪካ ሚኒስትር አንድሪው ሚቼል ገለጹ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ “ሰላም፣ ብልጽግና፣ ለውጥና...
“ከ51 ሺህ በላይ ከስደት ተመላሾች ሥልጠና ወስደው ወደ ሥራ ሊሰማሩ ነው” የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ...
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ51 ሺህ በላይ ከስደት ተመላሾች ሥልጠና በመስጠት ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መኾኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ37ሺህ በላይ ለኾኑ ዜጎች ከነቤተሰቦቻቸው የኑሮ ማሻሻያ ድጋፍ እንደተደረገላቸው ተገልጿል። በሚኒስቴሩ...








