“ማኅበራዊ ሚዲያዎች ስለ ኮረና ቫይረስ ክትባቶች የጎንዮሽ ጉዳት ያወጡት መረጃ የተሳሳተ ነው” የበሽታ መቆጣጠሪያ...

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል መረጃ ነው ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኮረና ቫይረስ ክትባቶች የህጻናት እና ወጣቶችን ሞት የማይከላከሉ እና ከ100 ሺህ እስከ 200 ሺህ...

“ኢትዮጵያ በ78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ እያከናወነች ነው” አምባሳደር ተስፋዬ...

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ እየሠራች መኾኑን በተ.መ.ድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ገልጸዋል። 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ...

“የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች ለሰላም ዘብ ሊቆሙ ይገባቸዋል።” ሜጀር ጀኔራል ሙሉዓለም አድማሱ

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት እያካሄደ ነው። የሰሜን ምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥ ፣የባሕር ዳር እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል...

“የሰላም እጦቱ የገቢ አሰባሰቡ ላይ ጫና ፈጥሯል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉን በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ዘርፍ እየፈተነው ነው፡፡ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት በገቢ አሰባሰቡ ላይ ጫና ፈጥሯል፡፡ በአማራ ክልል በወቅቱ መሰብሰብ የሚገባው ግብርም...