“በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ለ2015/16 የምርት ዘመን ምርትን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ በ2015/16 የምርት ዘመን ሰፊ የቅድመ ዝግጅት...

የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመቋቋም ምርትን ለመጨመር እየሠሩ መኾናቸውን የዞን ግብርና መምሪያዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/16 የምርት ዘመን ወቅታዊ የግብርና ሥራዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከመሪዎችና ከባለሙያዎች ጋር መክሯል። በምክክሩ ላይ የተገኙ የዞን ባለሙያዎች እና መሪዎች ፈተናዎችን በመቋቋም ምርት እንዲጨምር...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የሦስትዮሽ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተጀመረ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልኡካን መሪ አምባሳደር...

በኢትዮጵያ የታጠበ የድንጋይ ከሰልን በማምረት የውጭ ምንዛሬን ለመቀነስ ከሁለት የሕንድ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓመት 2 ነጥብ 21 ሚሊዮን ቶን የታጠበ የድንጋይ ከሰል ምርት ትፈልጋለች። ይህን ፍላጎት ለማሳካትም ከተለያዩ ሀገራት ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትም በአማካይ 227 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጭ ታወጣለች። ይህን...

ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላህ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር የሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሁለቱ ሃገራት...