በ2015 በጀት ዓመት ከ1 ሚሊዮን 200 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የሥራና...

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ከእቅዱ በላይ የሥራ እድል መፍጠሩን ገልጿል። ቢሮው በበጀት ዓመቱ ፦ 👉 ለ1 ሚሊዮን 203 ሺህ 180 ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር...

“የመውሊድ በዓልን ኢስላማዊ ሥርዓት በጠበቀና አብሮነትን በሚያጠናክር መንገድ ማክበር ይገባል” ሼህ አቡበከር ሱሌይማን...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሺህ 498ኛውን የነብዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓልን ስናከብር ኢስላማዊ ሥርዓትን በጠበቀና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት መምህሩ ሼህ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ.ር) ሼህ አቡበከር (ዶ.ር) ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር...

«የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ ሊሆን...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ ይህን...

“የጉራጌ ማሕበረሰብ ባሕላዊና ታሪካዊ እሴቶች በዩኔስኮ እንዲመዘገቡ ጥረት እየተደረ ነው” የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ስድስተኛው ''መሥቀል በጉራጌ ''ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን ምሁርአክሊል ወረዳ በተክለሃይማኖት ቀበሌ ተካሂዷል። በዚህ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤልያስ ሽኩር የጉራጌ ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት (ቂጫ)፣ ቤት አሠራር፣...

”ባሕላዊ ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ለዓለም በማስተዋወቅ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እንሠራለን” የጉራጌ ዞን አሥተዳደር።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ''መስቀል በጉራጌ ዞናዊ ፌስቲቫል'' በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ ተክለሃይማኖት ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል። የጉራጌ ዞን አሥተዳደር፣ የጉራጌ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ፣ የጉራጌ ልማትና ባሕል ማኅበር እና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ...