የመስቀል ደመራ እና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል...

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ፤ ለመላው ሕዝበ ክርሰቲያንና ለመላው ሕዝበ ሙስሊም እንኳን ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን አስተላልፏል። ሁለቱም በዓላት ሃይማኖታዊ ሥርዓታቸው...

“የግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ ፣ የመውሊድና የመስቀል በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ ፣ የመውሊድና የመስቀል በዓላት በሰላማዊ መንገድ እንዲከበሩ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞንና የደሴ ከተማ አሥተዳደር ኮማንድ ፖስት አስታውቋል፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባል ሻለቃ ደግሰው ዶሻ እንደገለጹት፤...

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሙስሊሙ ሕብረተሰብ በዓሉን ለማክበር ሲሰባሰብ በተለመደው የኢትዮጵያዊ ጨዋነት ባህርይ የመከባበርና የመረዳዳት ባህሉ ሊሆን ይገባል። እስልምና ሠላምን የሚሠብክ እምነት ከመሆኑ አንጻር የእምነቱ ተከታዮች ከምንጊዜውም በላይ ለሀገራችን ዘላቂ ሠላም የራሳቸውን...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታውቋል። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ፤ ካለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ የኢትዮጵያን...

“እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች! እንኳን ለየነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መውሊደል ነቢ በሚከበርበት እለት፣ ሙስሊሞች መስጂድ ሄደው፣ በጋራ፣ ጸሎት ያድርጋሉ፡፡ የታላቁን ነቢይ ስራዎች፣ አስተምህሮቶች ይዘክራሉ፡፡ ነቢዩ በህይወት ሳሉ የነበራቸውን፣ ትህትና፣ ደግነት፣ ይቅር ባይነት ያስታውሳሉ፡፡...